ለምን ሕወሃት/ኢሕአዴግ ያሸንፋል ? – አማኑኤል ዘሰላም

amanuelzeselam@gmail.com

በምርጫ ዘጠና ሰባት ወቅት የነበረዉን ሁላችንም የምናስታወሰው ነዉ። ያኔ የኢትዮጵያ ሕዝብ ድምጹን ለቅንጅት ቢሰጥም፣ ሕወሃት/ኢሕአዴግ የሕዝቡን ድምጽ ነጥቆ እስከአሁን ድረስ በኃይልና በጡንቻ እየገዛ ነዉ። በስልጣን ላይ ለመቆየት በቀዳሚነት አገዛዙ የወሰዳቸው አምስት  እርምጃዎች ነበሩ። እነርሱም የቅንጅት አመራሮችን ማስወገድ(እንዲታሰሩ፣ እንዲሰደዱ በማድረግ)፤ ቅንጅትን መከፋፈል፣ ሕዝቡን ተስፋ ማስቆረጥ፣ ሌላ ጠንካራ ተቃዋሚ እንዳያንሰራራ ማፈን እና እኮኖሚዉን እንደመቆጣጠራቸዉ በጥቅም በጉያቸው የሚያስገቧቸዉን ማብዛት። … ለምን ሕወሃት/ኢሕአዴግ ያሸንፋል ?

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on December 11, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

5 Responses to ለምን ሕወሃት/ኢሕአዴግ ያሸንፋል ? – አማኑኤል ዘሰላም

 1. abel

  December 11, 2013 at 10:27 AM

  this is another guy amanuel is the same confused and retarded guy like girma kassa …they are both simply worthless indivudals who dont have any other life or who dont participate in the practical struggle except echoing thier nonsense dream by writing thier long echo

 2. Kebede

  December 11, 2013 at 12:33 PM

  አማኑኤል ዘሰላም ማለት ግርማ ካሳ ነው:: ግምት ሳይሆን ከአንድ ዓመት በፊት ያረጋገጥነው ሃቅ ነው:: ስም ማጥፋት አይደለም:: ጽንፈኛ ሲል አሁን ገና ያለምንም ጥርጥር ወያኔ ለመሆኑ 1000% አረጋገጥን::

 3. Satenaw

  December 11, 2013 at 1:42 PM

  ግርማ ካሳ ለእውነት ክብር ካለው አማኑኤል ዘሰላም እኔ ነኝ ይበል:: ለማወጣጣት አይደለም::እኛ እናውቃለን:: ግን ለህዝብ በአደባባይ ውነቱን ይናገር:: በኮድ ስም ለመጻፍ ለምን አስፈለገ? ወያኔ መጥቶ አይገለው? ከማን ለመደበቅ ነው? ከእኛ ከጽንፈኞቹ?

  አንድ ሰው በአንድ ነገር ላይ ጽሁፍንም ጨምሮ ስሙንና ፊርማውን በግልጽ ካላስቀመጠ አያምንበትም ማለት ነው:: ባለቤቱ ያቀለለውን አሞሌ ባለእዳ አይቀበለውም የሚባለው ለዚህ ነው::እርሱ ራሱ ግርማ ካሳ ያላመነበትን ለኛ የሚደሰኩርልን ምን ዓይነት አርቲፊሻል የሆነ ሰው ነው? እንግዲህ አድርባዮች ሁሉ እንዲህ ናቸው:: የማያምኑበትን ሕሊናቸውን በመሸጥ ነው የሚኖሩት እስከግዜው ድረስ::

  ግርማ ካሳ ወይም አማኑኤል ዘሰላም እንደአሁኑ ለወያኔ ሳያድርና ሕሊናውን ሳይሸጥ የጻፈውን ከታች ያለውን በመጫን ይመልከቱና ይፍረዱ::

  http://www.ethiomedia.com/adroit/our_neda.pdf

  ግርማ ካሳ ወይም አማኑኤል ዘሰላም ወይም አማኑኤል ዘወያኔ ሕሊናውን ከሸጠ በሗላ የጻፈውን ደግሞ ከዚህ በታች ይመልከቱ::

  http://erigazette.org/?p=4429

  እነዚህን ሁለት የግርማ ካሳን (አማኑኤል ዘሰላም) ጽሁፎች አነጻጽሮ ጥሩ ግምት ላይ የማይደርስ አእምሮ ያለ አይመስለኝም::

 4. zewdu

  December 13, 2013 at 9:05 AM

  Yes there is no doubt that girma kassa is amanuel zeselam and in fact the same guy with girma kassa aka amanuel zeselam has been attacking g7 from its creation day and regardless the bottom line is girma kassa aka amanuel zeselam is a retarded dude who is making empty noise like a freaking idiot rabid dog without any substance

 5. tsehay

  December 13, 2013 at 10:56 AM

  Ethiopians should be penalized more. They talk but they don’t do. They are inviting but they backbite afterwords. They look one but are really many. They seem loving to one another but they dig grave to each other in reality. They look courage but the opposite is true. They pretend as if they are proud but they are too ordinary and rubbish. One should read Ethiopians opposite to what he sees. What teaches more is repression and gagging. They are receiving the price for what they are.