ህግ ካልሰራ ጉልበት አማራጭ ይሆናል – ከይኸነው አንተሁነኝ

ህግ ካልሰራ ጉልበት አማራጭ ይሆናል

ከይኸነው አንተሁነኝ

የካቲት 13 2013

የሰው ልጅ ማህበራዊ ፍጡር ነው። ለመኖር በግል ከሚያስፈልጉት የምግብ፣ የአልባሳትና መኖሪያ ቤት ማሟላት በተጨማሪ ለቀን ከቀን እንቅስቃሴው እና አካባቢውን በተለየ መልኩ ለሱ እንዲመች አድርጎ ለማስዋብ ከሱ መሰል ሌሎች ሰዎች ጋር መተባበር የግድ ይለዋል።  Read full story in PDF.

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 12, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to ህግ ካልሰራ ጉልበት አማራጭ ይሆናል – ከይኸነው አንተሁነኝ

 1. ታዛቢ

  February 14, 2013 at 9:48 AM

  ሰላም አቶ ከይናሆነኝ :

  ይቀረቡት ህሳብ ትክክል ሊሆን ይችላል:: ነገር ግን የዘነጉት አንድ መሰረታዊ ጉዳይ አለ:: ጉልበት ለሃያ አመታት ተሞክሮ አልሰራም:: ነፍጥ ያነሱ ወገኖች ምን ደረጃ እንደደረሱ መመርመሩ ብቻ ይበቃል::

  አገዛዙን በኃይል የማስወገድ ሃሳብ በስሜት ላይ የተመሰረተ እንጂ በጥናትና በተጨበጡ ነጥቦች ላይ የተመሰረተ አይደለም::

  እሺ እንብል በሃይል ማስወገድ አስፈለገ:: እንዴት ነው በኃይል የሚያስወግዱት? የትኛዉ ግንባር ነዉ ከፊት ፊት ቀድሞ የሚዋጋዉ ? የግንቦት ሰባት ግንባር ? አያስቁኝ:: የት አገር እንደሚኖሩ አላወቅም:: እርስዎስ በጎንደር ተራሮችና በባሌ ጫካ ወያኔዎች እንዳደረጉት ቆምጣ ታጥቆ, ሱካር እየቃውሙ ለመዋጋት ዝግጁ ኖት ? አዩ ማወዉራትና መፎከር ቀላል ነዉ:: ማድረጉ ግን ሌላ ነገር ነዉ:: ስለ ጠመንጃ ማዉራት አንድ ነገር ነዉ:: የባሩዱን ሽታ ማሽተት ግን ሌላ ነገር ነዉ::