ህይወት እንደዋዛ – ዳዊት ዳባ

Hiwot-Endewaza-Ethiopian-Movie1998 በቅድስት ባይልልኝ ተደርሶና ተዘጋጅቶ ለእይታ የቀረበው ህይወት እንደዋዛ ድራማ ላእይታ ከቀረበ ሀያ አንድ አመት ሆነው። ቅድስት በዚህ ስራዋ በየአረብ አገሩ ለስራ የሚላኩ ዜጎች በይበልጥም የሴት እህቶቻችን ሂወት ምን ያህል በመከራና ስቃይ የተሞላ እንደሆነ እንደወረደና መታየት በሚገባው መንግድ አሳይታናለች። ይህንን ፊልም በጊዜው ሁላችንም ተመልክተን ጉድ ብለናል። ለረጅም ጊዜ ዋና መወያያችንም ነበር። መንግስት ነን ያሉት ለቀጣይ ሀያ ምናምን አመታት በየአረብ አገራቱ ወንድምና እህቶቻችንን በገፍ ሲልኩ በነዚህ አገራት የሚጠብቃቸውን ፍዳ አናውቅም ነበር ሊሉ አይችሉም። ይህ ፊልም የችግሩን መነሻ ጊዜ አመላካችም ነው። Read story in PDF: ….ይቁረጥ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on December 15, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.