ህወሓት አይድንም፤ እያቃሰተ ነው (አስገደ ገብረስላሴ ከመቀሌ)

በጌታቸዉ አረጋዊ የህ.ወ.ሓ.ት ኣባልና የድምፅ ወያነ ጋዜጠኛ «ውራይና » የሚል በትግርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ለአራተኛ ጊዜ በነሃሴ ወር 2005 ዓ/ም የታተመ መፅሄት ስብሓት ነጋ የህ.ወ.ሓ.ት ፈላስፋ ቃለ መጠይቅ ያደረገበት መፅሄት በፅሞና ኣነበብኩት። የመፅሄቱ ዋና ይዘት ‹‹ህ.ወ.ሓ.ት እናድናት›› ነዉ የሚለዉ ስብሓት ነጋ በመፅሄቱ የተካተቱ ብዙ ስንክሳራዊ ሃተታ ተናግሯል ።
• አሁን ማለት የፈለግኩት በመፅሄቱ የተካተቱ በሙሉ መልስ ለመስጠት አይደለም፡፡ ምክንያቱም የስብሓትን ስንክሳር መልስ ለመስጠት ከፈለኩ ግዜ አይገኝም መፅሃፍም ሊሆን የሚችል ነዉ። በመሆኑም አለፍ አለፍ በማለት የስብሓትን አንኳር አንኳር ነጥቦች መልስ ለመስጠት እሞክራለሁ።
ሌላ ይህ ፅሁፍ መልስ ለመስጠት የተገደድኩት የ ህ.ወ.ሓ.ት መሪዎች ለትግርኛ ቋንቋ ማዳበርን በትግርኛ ስነ-ፅሁፍ ለማስፋት ብለዉ በፅሁፍ ቢናገሩ እጅጉን የሚደገፍና የትግራይ ህዝብ መስዋእት ነበር። ይህ ደግሞ ማንም ኢትዮጵያዊ ይድግፈዋል፤፤
ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አቶ አስገደ ገብረስላሴ

አቶ አስገደ ገብረስላሴ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 1, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.