ህወሃት መሪዎች “የኢትዮጵያ ታሪክ እንደገና መፃፍ አለበት!” ይላሉ- ለምን? — በገብረመድህን አርአያ

እነ ማን ነበሩ? አሁንስ ማን ናቸው?

ይህ ጽሑፍ ትኩረት የሚሰጠው በትግል በረሃ በነበርንበት ወቅት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት.) በክርስትና እና በእስልምና ሃይማኖቶች ላይ ሲከተል የነበረውን አቋሙን ተቀብሮ ከነበረበት ጉድጓድ አውጥቼ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እነማን ናቸው የሚለውን ታሪካቸውን እና የተፈጸመውን ጸረ-እምነት ግፍ በአጭሩ ለማሳወቅ ነው። Read story in PDF

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 14, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

2 Responses to ህወሃት መሪዎች “የኢትዮጵያ ታሪክ እንደገና መፃፍ አለበት!” ይላሉ- ለምን? — በገብረመድህን አርአያ

 1. ታላቅ ሰው

  April 15, 2013 at 1:03 PM

  ጋሽ ገብረ መድኅን አርኣያ

  በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ:: አንተ እንደ ጲላጦስ ከወያኔ ደም ንጽህ ነህ::

 2. Kebede Belay

  April 15, 2013 at 10:22 PM

  You did all you can for your country. Ethiopia is lucky to have a son like you.