ሃረር እየታመሰች ነው

(EMF) በሃረር ከተማ ውስጥ አለመረጋጋት ተፈጥሯል:: ዋናው ምክንያት ከትላንት በስትያ በተለምዶ “መብራት ሃይል” ተብሎ በሚጠራው ህንጻ ላይ የተነሳው ቃጤሎ ነው:: የእሳቱ መነሻ… ራሱ መንግስት ነው የሚሉት ሰዎች ተቃውሟቸውን የዚያኑ እለት አሰምተዋል:: ይህንን ተቃውሞ ተከትሎ ከተማዋ በተኩስ ድምጽ ስትናወጥ ቆይታለች:: ከዚያው ጋር ተያይዞ, ዜጎችን መደብደብ እና ማሰር ክልሉን የሚያስተዳድሩት ሃረሪዎች የስራ ድርሻ ሆኖ ነበር የቆየው::

በሃረር ከተማ ውስጥ ጉልህ የሆነ የዘር መድልዎ ይደረጋል:: እንደወትሮው መስቀል ደመራ ጥምቀት ማድረግ ብዙም አይታሰብም:: የአማራ ዝርያ እና የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች የሚገፉበት ከተማ ነው:: ከዚያም አልፎ በኦሮሞ ተወላጆችም ላይ ተመሳሳይ ተጽዕኖ ይደረጋል:: ይህ የእሳት ቃጠሎ ከመነሳቱ በፊት የሃረሪ ተወላጆች በዚያ ገበያ ስፍራ የሚገኙ ሱቆቻቸውን ሲሸጡ እንደነበርና በአንደኛው ሱቅ ውስጥ ብዙ ተቀጣጣይ ጋዝ ሲቀመጥ ነበር ተብሏል:: ውጭ አገር በሚገኙ የቀድሞ የከተማው ነዋሪዎች የተገዛው የእሳት አደጋ መኪናም በቂ ውሃ አለመርጨቱን ነው – ታዛቢዎች የሚናገሩት::

Shot by Police (Harer)

Shot by Police (Harer)


በሃረር ከተማ ውስጥ ያለውን ወቅታዊ ችግር ለማስረዳት በሃረር ነዋሪ የሆነ አንድ ወጣት.. ለጋዜጠኛ አቤ ቶኪቻው የጻፈውን ደብዳቤ መመልከት ጠቃሚ ነው:: እንዲህ ሲል ነበር ደብዳቤውን የጻፈለት:: “አቤ ዛሬ ይህን ጽሁፍ የምጽፍልህ ከመንግስትም ሆነ ከተበዳይ ወግኜ አይደለም፡፡ ትውልዴ አና እድገቴ አዛው ሀረርጌ ነው ነገር ግን ለትህምርት ወደ አዲስ አበባ ከመጣሁ ሰነባብቻለሁ፡፡ በቅርብ እንደሰማነው የሀረር መብራት ሀይል ገበያ ላይ በተነሳው እሳት ምክንያት ምስኪኑ ህዝባችን ለምን የሚለውን ጥያቄ ለማቀረብ ሰለፍ እንደወጣ ሰምተናል አይተናል፡፡ ነገር ግን ዛሬ ሀረር ለየት ያለ ክስተት አጋጥሟታል ፡፡ በትላንትናው ቀን ለሰልፍ የወጡ ወጣቶችን በካሜራ ቀርጸው ዛሬ ከ400 በላይ ወጣቶችን አፍሰው ወህኒ ከተዋል፡፡
“የክልሉ መንግስት በአማራዎቸ አና በአሮሞዎች ላይ ከባድ ጥላቻ አለበት፡፡ ሀደሬ ካለሆንክ መንኛውም አይነት ማህበራዊም ሆነ ፖለቲካዊ አገልግሎቶች ቅድሚያ አታገኝም፡፡ ወጣት ነኝ፣ 20 አመቴ ነው፣ ነገር ግን አዝች መሬት ላይ ከ እንደዚ አይነት መንግስት ጋር መኖር መሮኛል፡፡ ከኔ ያንተ ድምጽ ከፍ ይላል በዬ ነው የምጽፍልህ… ማንነቴ ካንተ ባያልፍ ደስ ይለኛል፡፡ የሰጠሁክን መረጃ ያገኘሁት ሀረር ከሚኖር የሱቅ ነጋዴ ከሆነው አጎቴ ነው፡፡
ሰላም ሰንብት!”

ከላይ የገለጽነውን ደብዳቤ የላከው ነዋሪነቱ በሃረር የሆነ ወጣት ሲሆን; አሁን በከተማው ያለውን ችግር እና ውጥረት በከፊል የሚያሳይ ነው:: ከትላንት ጀምሮ ጉዳያቸውን ለማስረዳት ወደ ክልሉ ሃላፊዎች የሄዱ ተጎጂዎች የተረፋቸው ነገር; መታሰር ሆኗል:: የክልሉ አስተዳዳሪ አቶ ሙራድ አብዱላሂም ቢሆኑ ሰዎች መታሰራቸውን አልካዱም:: በአሁኑ ወቅት ከሰላሳ በላይ ወጣቶች መታሰራቸውን የቅርብ ምንጮች ይናገራሉ:: በሞት እና በህይወት መሃል ሆነው ወደ ሆስፒታል የተወሰዱትም ብዙ ናቸው:: የሃረር የሰሞኑ ውሎ ይህን ይመስል ነበር::

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 12, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

6 Responses to ሃረር እየታመሰች ነው

 1. babb

  March 13, 2014 at 6:10 AM

  cry my beloved country

 2. AleQa Biru

  March 13, 2014 at 7:23 AM

  “ሃረር እየታመሰች ነው” ብሎ በትልቁ የጀመረው ዜና አይሉት መርዶ “የሃረር የሰሞኑ ውሎ ይህን ይመስል ነበር::” ብሎ ጨረሰ::

  ስለ ሐረር ውሎ ግን ከግምት እና አሉባልታ በስተቀር ሊታመን የሚችል ነገር አልተገለጸም:: ይህ ሁሉ መርዶ የቀረበልን አንድ ስሙን መግለጽ በማይፈልግ ራሱን “የሐረር ተወላጅ እና የ20 ዓመት ልጅ ነኝ” ብሎ ለአቤ ቶክቻው በደብዳቤ በገለጸ ግለሰብ ላይ በመንተራስ ብቻ ነው::

  የጋዜጠኝነት ሙያ ከየት እንደተማራችሁት አላውቅም:: አንዳንድ ከሚገርሙኝ ነገሮች:-

  1. የዜና አርእስት ስትመርጡ ብዙ አትጨነቁም
  2. ምንጫችን ታማኝነት አለው ወይ? አቀራረባችንስ ታማኝነትን ማግኘት ይችላል ወይ? ብላችሁ አትጨነቁም
  3. የዜናው /ዘገባው ጸሐፊ ማን እንደሆነ አትገልጹም [EMF የሚባል ግለሰብ መቼም የለም]

  • ፍትህ ለዘጎች

   March 17, 2014 at 10:45 AM

   አለቃ ብሩ የተባለው አስተያየት ሰጪ አድሬ ወይም ትግሬ መሆን አለበት::እኔ ሀረር ያለሁ ዜጋ ነኝ:: ይቅርታ “ዜጋ” አልካችሁ ተሳስቼ ነው “ሁለተኛ ዜጋ” በማለት ይስተካከል:: እናም ዜናው ልክ እንደትዘገበው መሆኑን ላረጋግጥላችሁ እፈልጋለሁ::ይህ ድርጊት ቢጠና ከበስተጀርባው ብዙ ነገር አለው:: እባካችሁ እንደ ሰው እናስብ:: እንደዚህ አይነት ዘርን መሰረት ያደረገ አስጠያፊ ወንጀል(የእሳት ቃጠሎ)ጀጎልንና ሸዋብር የመሳሰሉትን የአደሬዎች እምብርት ላያስቃጥል የሚችልበት ምክንያት የለምና መጠንቀቁ ጥሩ ነዉ::ይሄ ድግሞ ሀረር በሙሉ ተቃጠልች ማልት ነው::ይሄ ደግሞ አደሬንም ይዞ እንደሚጠፋ መታስብ አለበት:: ምክንያቱም አንድዚህ ባስፋፉት ጥላቻ በሌላው የኢትዮዽያ ምድር አነሱን ደግሞ ወደፊት ምን ሊገጥማቸው እንድሚችል ፈላስፋ መሆን አያስፈልግም:: ለማንኛውም እድመ ምስተዋት ነውና ሁሉንም ያሳየናል::

 3. መገርሳ

  March 14, 2014 at 7:01 AM

  ፉችኪንግ ሓረሬ አድፘ,ጎ ቱ ወይር ዩ ክይም ፍሮም ክርይዚ ፒፕል

 4. ፍትህ ለዘጎች

  March 17, 2014 at 9:08 AM

  አደረ ጠገበች. መሞቻዋ ቀን ቀርባል

 5. ፍትህ ለዘጎች

  March 22, 2014 at 1:03 PM

  በሀረር ተቃጠለ የተባለው ስፍራ ዳግም እሳት ተነስቶ መቃጠሉን ዜጎች ሊያውቁት ይገባል:: ታዲያ ይሄ ሰደድ አሳት ነው? አለቃ ብሩ ይህንን ሊመልሱት ይገባል::