ሁጎ ቻቬዝ ሚሊኖችን “ያላቀሱ” የዘመኑ ታላቅ መሪ (በታምሩገዳ)

ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ የዜና እረፍታቸው ለህዝባቸው እና ለመላው አለም ይፋ የተደረገው የቬንዙዌላው ፕሬዜዳንት ሁጎ ቻቬዝ በብዙዎች ዘንድ አስገራሚ እና አወዛጋቢ ባህሪ የተላበሱ መሪ ነበሩ፡፡ያቺ በላቲን አሜሪካ ውስጥ በተፈጥሮ ጋዝ ሃብቷ ቀዳሚ ስፍራ ያላት ቬንቩዌላን ላለፉት 14 አመታት በሶሻሊስታዊ ርእዮት አለም አካሄድ የመሯት ቻቬዝ ላለፉት ሁለት አመታት ከካንሰር ህመም ጋር ውጊያ ቢያደርጉም በተወለዱ በ58 አመታቸው የሚወዱት ህዝባቸውን እና ከበዙዎች አይምሮ የማይጠፉ አሰገራሚ ትዝታዎቻቸውን ጥለው ወደማይቀረው አለም ሄደዋል፡፡ (Read full story in PDF)

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 14, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.